የኢህአዴግ ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ስብሰባ ዛሬ ይካሄዳል

የኢትዮጵያ ህዝቦች አብዮታዊ ግንባር /ኢህአዴግ/ ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳይ ላይ ለመምከር ዛሬ ስብሰባውን ያካሂዳል፡፡
ኮሚቴው በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ እንደሚወያይና የወደ ፊት አቅጣጫዎችንም እንደሚያስቀምጥ የኢህአዴግ ምክር ቤት ጽህፈት ቤት አስታውቋል።
ስራአስፈፃሚ ኮሚቴው በኢህአዴግ ውህደቱ ጉዳይ ላይም ይመክራል ተብሎ ይጠበቃል፡፡