Walta Info
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በጥቁር አንበሳ ሆስፒታል ጽዳትና ችግኝ ተከላ አካሄዱ
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በጥቁር አንበሳ ሆስፒታል ጽዳትና ችግኝ ተከላ አካሄዱ::
ጠቅላይ ሚኒስትሩ ቀጥለዉም የፌደራል ፖሊስ ጸረ ሽብርና የትምህርት ሚኒስቴር የICT ማዕከል ቡድኖችን በመስርያ ቤታቸዉ ጽዳትና ተከላ ሲያካሂዱ ጎብኝተዋቸዋል::
ሰርክ  ኢትዮጵያን እናፅዳ መርሃ ግብር ከሳምንተታት በፊት በጠቅላይ ሚኒስትሩ አማካኝነት መጀመሩ ይታወሳል፡፡
 ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ ዛሬ 100ኛ ችግኝ መትከላቸዉ ታዉቋል፡፡
Views : 0. Votes : 0. Shares : 0.
Views : 11. Votes : 0. Shares : 0.
 
Walta Info
Views : 28. Votes : 0. Shares : 0.
Views : 23. Votes : 0. Shares : 0.
 
Walta Info
Views : 5. Votes : 0. Shares : 0.
Views : 5. Votes : 0. Shares : 0.
 
Walta Info
የምርጫ ቦርድ ስራ አመራር አባላት ሹመት ጸደቀ
የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የቦርድ አባላትን ሹመት አጸደቀ።
የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ትላንት ባካሄደው 44ኛ መደበኛ ስብሰባ የብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የቦርድ አባላት ሹመትን ጨምሮ ስድስት ረቂቅ አዋጆችን ነው ያጸደቀው።
ምክር ቤቱ ምርጫ ቦርዱን ለማቋቋም በወጣው አዋጅ ቁጥር 1133/2011 አንቀጽ 5 መሰረት ወይዘሮ ብዙወርቅ ከተተ፣ አቶ ውብሸት አየለ፣ ዶክተር ጌታሁን ካሳ እና አቶ አበራ ደገፉ የቦርዱ ስራ አመራር...
Views : 0. Votes : 0. Shares : 0.
Views : 28. Votes : 0. Shares : 0.
Views : 5. Votes : 0. Shares : 0.
Views : 15. Votes : 0. Shares : 0.
 
Walta Info
Views : 6. Votes : 0. Shares : 0.
Views : 12. Votes : 0. Shares : 0.
 
Walta Info
Views : 10. Votes : 0. Shares : 0.
Views : 8. Votes : 0. Shares : 0.
Views : 8. Votes : 0. Shares : 0.
 
Walta Info
በአክሱም ሀውልት እድሳት ዙሪያ ለመምከር የጣሊያን ልዑክ ወደ ኢትዮጵያ ይመጣል
የአክሱም ሀውልት እድሳት ዙሪያ ለመምከር በጣሊያን ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር የሚመራ ከፍተኛ የልዑካን ቡድን በመጪው ሳምንት አዲስ አበባ እንደሚገቡ ተገለፀ፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ በኢትዮጵያ የጣሊያን አምባሳደር ከሆኑት አርቱሮ ሉዚ ጋር የአክሱም ሀውልት የእድሳት ስራ ማስጀመር በሚቻልበት ሁኔታ ተወያይተዋል፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በቻይና የቤልትና ሮድ ጉባኤ ጎን ለጎን ከጣሊያኑ አቻቸው ጁሴፔ ኮንቴ ጋር በተወያዩበት ወቅት የአክሱም...
Views : 0. Votes : 0. Shares : 0.