Walta Info
በዘንድሮው ዓመት በተለያዩ ምክንያቶች ከተፈናቀሉ ዜጎች መካከል 94 በመቶዎቹ ወደ መኖሪያቸው መመለሳቸው ተገለጸ
በዘንድሮው ዓመት በተለያዩ ምክንያቶች ከተፈናቀሉ ዜጎች መካከል 94 በመቶዎቹ ወደ መኖሪያቸው መመለሳቸው ተገለጸ።
የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐብይ አህመድ የመንግስትን የ2011 በጀት ዓመት ዕቅድ አፈፃፀም ሪፖርትን ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዛሬ ሰኔ 24/ 2011 አቅርበዋል።
በአገሪቷ ከለውጡ በፊት ከነበረውን የተፈናቃይ ቁጥር ጨምሮ 2 ነጥብ 3 ሚሊየን ተፈናቃዮች በዘንድሮው ዓመት የተፈናቀሉ ሲሆን፤ ከአጠቃላይ ተፈናቃዮች ውስጥ...
Views : 15. Votes : 0. Shares : 0.
Views : 21. Votes : 0. Shares : 0.
 
Walta Info
Views : 6. Votes : 0. Shares : 0.
 
Walta Info
Views : 6. Votes : 0. Shares : 0.
Views : 4. Votes : 0. Shares : 0.
 
Walta Info
ጀኔራል አደም መሃመድ የጦር ሃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ሆነው ተሾሙ
የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ የተለያዩ ሹመቶችን የሰጡ ሲሆን፣ ጄኔራል አደም መሃመድ የጦር ሃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ሆነው ተሾመዋል።
ከዚህ ባለፈም ሌተናል ጀኔራል ሞላ ሃይለማርያም የምድር ሃይል አዛዥ እንዲሆኑ ሹመት ተሰጥቷቸዋል።
በተጨማሪም አቶ ደመላሽ ገብረሚካኤል የብሄራዊ መረጃ እና ደህንነት አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር ሆነው መሾማቸውን የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት ለዋልታ በላከው መግለጫ አስታውቋል።
Views : 0. Votes : 0. Shares : 0.
 
Walta Info
Views : 8. Votes : 0. Shares : 0.
Views : 8. Votes : 0. Shares : 0.
 
Walta Info
Views : 11. Votes : 0. Shares : 0.
Views : 10. Votes : 0. Shares : 0.
Views : 11. Votes : 0. Shares : 0.